Dawro Zone, Tarcha, Ethiopia
Register
You are here : Home/Register
  1. የአባላት መብት
  2. ሁሉም አባላት እኩል መብት አላቸው፡፡ ማንኛውም አባል፤ 2.1 ለማህበሩ ዓላማና ተልእኮዎች መሳካት የሚጠቅሙ ማንኛውም አይነት ስራዎች የመስራት፤  2.2 ምርጫ ሲካሄድ የመምረጥና ሰለማህበሩ እንቅስቃሴ ማንኛውም መረጃ የማግኘት፣ 2.3 ማህበሩ ለአባላት የምሰጠውን ግልጋሎት የማግኘትና አስተያየት የመስጠት መብት አለው/አላት፡፡ 2.4 ማንኛውም የማህብሩ አባል አባልነቱ እንዲቋረጥ የመጨረሻ ውሳኔ ከመሰጠቱ በፊት በዳይሬተሮች ቦርድ ወይም ቦርዱ በሚወክለው አካል የመሰማት መብት አለው ፡፡ 2.5 የአባልነት መዋጮ ለአንድ ሙሉ አመት ያልከፈለ በአባልነት መብቱ መጠቀም አይቻልም፡፡ 3. የአባላት ግዴታ 1. ማንኛውም አባል የአባልነት መዋጮውን በወቅቱ መክፈል አለበት፡፡ 2. የአባልነት መዋጮ ዝቅተኛው መጠን በአመት …….. (……………. ብር) ይሆናል፡፡
  3. ማንኛውም አባል የማህበሩን ዓላማ የማክበር፤ የሚጠበቅበትን አገልግሎት በነፃ የመስጠት ግዴታ አለበት::
Upload your membership fee screen shoot

DaIPA Official Website. All rights Reserved © 2025 Developed by CITCS
Scroll to Top